Stories

Here is the joy of trying, it dose not matter if you are write or wrong; it does not matter if someone give recognition or not; it just you exploring the unknown! Enjoy it go for it. Life is not a complicated as others want it to be it is simple. With love and courage…

የመወለዴ ክፍል

ብዙ ጊዜ ወደ አምላካችን ስንጠጋ ወይንም በራልኝ፣ ተረዳሁ ፣ ገብቶኛል እያልን ስንል የገባን ምንአልባትም የጠቅላላውን እውነት ጥቂቱን ብቻ መሆኑን ለማየት ጊዜ ይወስድብናል ወይንም ደግሞ የዛን እይታ ትልቅ ክፍል እንዳለው ለማመን ይከብደናል። እውነቱ ግን ይህ ነው። ከእውቀት ከፍለን እናውቃለን። ምንም ያክል ሊቅ ጠቢብ ብንሆን ወይንም የሃይማኖት ጥናት ብናደርግ አምላክ ታውቆ አይጨረስም። አምላክ አምላክ ነውና እንክዋን እርሱን…

ወደ ኮሌጅ ልጅን መላክ

የሰባት አመት ልጄን የበጋ ወራት የመፅሃፍ ቅዱስ ካምፕ ላደርሰው ሻንጣውን ይዞ ከቤት ስንወጣ ነፍሴ ድንገት ከውስጤ የወጣች መሰለኝ የምንኖርበትን ቤት በር እንክዋን አልዘጋሁም ልጄ ላይ አፍጥጬ ቀረሁ። ጊዜና ቦታ በማይገድበው ምእናብ ልጄን ኮሌጅ ሲሄድ አየሁት ፣ በኮሌጅ ትምህርት ቢዚ ሲሆን ሊያወራኝ እንክዋ ጊዜ የለኝም ሲል። ጊዜ ፍጥነቱ!! ትምህርት ጨርሶ እቤት ይመጣል ብዬ ላስብ ስሞክር አይ…

Something went wrong. Please refresh the page and/or try again.

About Me

Hi, I’m . Netsanet, I am a child of the most high God, humble to serve him,

I have worked with different organizations and ministry’s, it is time for me to share my favorites stories with you!

Subscribe to My Blog

Get new content delivered directly to your inbox.